የብርቱካን እውነት Etv | Ethiopia | News zena

by



የብርቱካን እውነት #ebc #ebc #birtukan #ብርቱካን #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ …

source

You may also like

34 comments

@FikreErmi April 2, 2025 - 3:58 pm

Dese yemele filme newe etv 😂weddenwale

@Anani-y5j April 2, 2025 - 3:58 pm

ቆይ እስኪ
ፊልም እንደምትሰራ ከሆነ ምታቀው እንዴት ለባሏ አላማከረችውም

@Anani-y5j April 2, 2025 - 3:58 pm

Eski yechalnewn yakl etvn unfollow tv lay delete bemadreg entebaber

@AeshaSeid-f1e April 2, 2025 - 3:58 pm

በእቢኤስ አታሳቡ

@Yeomor April 2, 2025 - 3:58 pm

The music is bothering me!

@AeshaSeid-f1e April 2, 2025 - 3:58 pm

ኢብኤስ ጋረ ያን ኩሉወሬ ከየት አመጣሽዉ

@HabtamAmu April 2, 2025 - 3:58 pm

Mushirwan birtukan eko ayigenagum

@bzuwerkgadissa1483 April 2, 2025 - 3:58 pm

የዘር ጥላቻ ያለባችሁን ሰዎች መድሃኒያለም እሱ ልቦና ይስጣቹ እንዴት በተለይ አንድ ብሔር ላይ ያተኮረ ጥላቻቹን ፈጣሪዬ ይፍታው ብዙ መዓት እየመጣብን ያለው በእኛው በራሳችን ነው በመንግስት አይደለም ጣብያውን ከመውቀስ እራሳችንን እንይ እስቲ

@Temesgen-u5z April 2, 2025 - 3:58 pm

እናንተ አስመሳይ ሁላ የእግዚአብሔር ፍርድ አለባችሁ ወዮ የዚች ምስኪን ልጅ እንባ እና ግፍ በልጆቻችሁ ላይ ይድረስ

@metigashaw1731 April 2, 2025 - 3:58 pm

Lebona yestachu

@loveethiopia3106 April 2, 2025 - 3:58 pm

ወይ አገሬ ምን አይነተ ደነቆሮዎች ጣለብሽ በጣም ስራ ፈቶቸ ናችሁ: ይሄን ሁሉ ማድረግ ምን አስፈለገ? አልተደረገም ለማለት ነወ? ወለጋ ምድር ላይ የፈስሰው ደም ብቻ ገና ብዙ ያመጣባችሆል እናተ እርኩሶች: የኦሮሞን ህዝብ ያስጠላችሁ አረመኔዎች : ግን ህዝቡም ያዉ ነው ስንት አመት አብሮ የኖረውን ጎሬበቱን የጨፈጨፈ ሀዝብ ነው : መአዛንና ተስፋየ ገብረስላሴን ለቀቅ አርጎቸው እንደናተ ጊዜ አልተረፋቸውም ብዙ ስራ አለባቸው::

@elshuelshu-jq5xx April 2, 2025 - 3:58 pm

በጣም አሳፋሪ ናችሁ በዚህ ልክ ህዝብ አይናቅም ብርቱካንና የሄን ፎቶ ምን አገናኛቸው አይዞሸ እህቴ ለሁሉም ቀን አለው

@addisHjsh-bp8ow April 2, 2025 - 3:58 pm

የምታወራው ነገር ምንም ስሜት አይሰጥም ፊትዋ ከተተለተለ ጠባሳው የታል

@abayebaharu3403 April 2, 2025 - 3:58 pm

እንድህም ተኖረ አለ….. ፈጣሪ ሆይ የመንግስት ሚዲያ ከማየት ሰውረኝ

@MedinaAhmad-o8z April 2, 2025 - 3:58 pm

ያሳፈራል ስንት የተቸገሩ የሚረዱበትን eds ስሙን ማጥፍታችሁ ከባድነው የድሀ እንባ እደት ይታበስ ሰውንእደትማማን ይቻላል 😢😢😢😢 ውይ ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሺ

@AbayneshAyele-q4u April 2, 2025 - 3:58 pm

የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ

@rahelketsela7099 April 2, 2025 - 3:58 pm

They couldn’t win because they have no truth to stand on, so they resort to using vulnerable people, like this young girl, to spread their narrative. It’s heartbreaking to witness such disgraceful behavior. Ethiopians, please stay alert and don’t be deceived by these fabricated stories. They are intended to leave you without a nation, to make you lose your sense of belonging. Don’t believe everything you see on TV or social media—these are the tactics of desperate losers. Soon, even President Trump will have no place for them.

@festube9044 April 2, 2025 - 3:58 pm

ቀላል እንገልሻለን ብላቹ ኦረዲ አየነው እኮ ትክክለኛውም ለማን ይሆን የምታስተላልፉ ወይ ካድሬ ሆድ አዳሪ በሙሉ

@Ethiopian8076 April 2, 2025 - 3:58 pm

አይ አብይ መአመድ ያለ መማርክ በጣም ጎዳክ ዶክመተሪ ስትሰራ እንኳን ብትጠነቀቅ ምናለበት ማፈሪያ ነክ

@neimadteshale April 2, 2025 - 3:58 pm

Yetgnaw new twena

@kabteshlebanon9425 April 2, 2025 - 3:58 pm

እውነትንየቀበራችሁሁላችሁምከሀዘንጪለማአትውመከራበቤታችይንገስአረመኔወች

@zika2024-o9y April 2, 2025 - 3:58 pm

ብርቱካን ፍትህ ከማግኝት ይልቅ በቡድን ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተይዛለች እና የራሷን ስቃይ ለመካድ የተገደደችው በመንግስት በተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም ነው። እሷን የበለጠ ለማጣጣል መንግስት ሌላ ሴት የሰርግ ልብስ ለብሳ “በርቱካን” ብሎ አቅርቧል።

@zika2024-o9y April 2, 2025 - 3:58 pm

ብርቱካን ፍትህ ከማግኝት ይልቅ በቡድን ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተይዛለች እና የራሷን ስቃይ ለመካድ የተገደደችው በመንግስት በተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም ነው። እሷን የበለጠ ለማጣጣል መንግስት ሌላ ሴት የሰርግ ልብስ ለብሳ “በርቱካን” ብሎ አቅርቧል።

@zika2024-o9y April 2, 2025 - 3:58 pm

ብርቱካን ፍትህ ከማግኝት ይልቅ በቡድን ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተይዛለች እና የራሷን ስቃይ ለመካድ የተገደደችው በመንግስት በተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም ነው። እሷን የበለጠ ለማጣጣል መንግስት ሌላ ሴት የሰርግ ልብስ ለብሳ “በርቱካን” ብሎ አቅርቧል።

@SjsJej-pi2qv April 2, 2025 - 3:58 pm

አረወ ነተአነኘጀደደነደጀተዠጀሰሐጀገቸኘኘደደደዴት

@SjsJej-pi2qv April 2, 2025 - 3:58 pm

ክክክክክክክክክክ

@Edi.b-i6s April 2, 2025 - 3:58 pm

Who is meaza Mohammed?

@Music-y1a1s April 2, 2025 - 3:58 pm

በጣምታሳዝናላቺሁ ቢያንስፎቶውእኳን አድቢሆን እሶም ተገዳእደሆነ ያስታውቃል አይ ኢትዬጺያ ፈጣሪ ይድረስልሽ ቢያንስባትዋሹ

@OmerEdris-p2c April 2, 2025 - 3:58 pm

ይች ሉላ የምትባለው እራሱ አደገኛ አስመሳይ ናት።

@gedyonnigussie1224 April 2, 2025 - 3:58 pm

Dembidolo endetemareche yetekoretew video endetekorete bemen awekachu 😂

@gedyonnigussie1224 April 2, 2025 - 3:58 pm

Enata bewelide memebeyate motaleche bela keza aleche men malete new

@Pichu-x5v April 2, 2025 - 3:58 pm

ሉላ አዝነሽ ያለቀስሽው እንባ ጎርፍ ሆኖ ባህር ሆኖ ፈርኦንን ከነ ሰራዊቱ እንዳሰመጣቸው የመንግሥት አውደልዳዪችን አንድ ቀን እንደሚያሰምጣቸው አትጠራጠሪ።

@amlakukefyalew6612 April 2, 2025 - 3:58 pm

እንኳን የጋላው ዶክመንታሪ የጀግኖቹም አልሸወደንም

@KidusNigusse-e2r April 2, 2025 - 3:58 pm

Endze emayhone ngere lemareg setasebi yanchen bateseboche teaches lelawe yemre chgrote tebedelo yemenore sente emyasazen miseken hzebe ayasazenshem Helena kalew sew yha aytebkem egzabhare yikre yblshe

Leave a Comment